
Similar Posts

የተጨማሪ እሴት ታክስ
ውድ ደንበኞቻችን መንግስት በቅርቡ ባወጣው አዲስ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 መሰረት ባንኮች በሚሰጧቸው አገልግሎቶች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲጣል ስለታወጀ ከመስከረም 21 ቀን…

ቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍ ተከፈተ
ውድ ደንበኞቻችን የበለጠ በቅርበት ለማገልገል 476ኛ ቅርንጫፋችንን በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን “ቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍ” መክፈታችንን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!!

ሕብረት ባንክ የ2023/24 የበጀት አመት የስራ አፈጻጸሙን በአመርቂ ሁኔታ አጠናቀቀ!
እንኳን ደስ አላችሁ! ሕብረት ባንክ የ2023/24 የበጀት አመት የስራ አፈጻጸሙን በአመርቂ ሁኔታ አጠናቀቀ! ሕብረት ባንክ እ.ኤ.አ የ2023/24 የበጀት አመት የስራ አፈጸጸሙን በአመርቂ ሁኔታ ማጠናቀቁን አስመልክቶ…

እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን እየተመኘ በዓሉ በሆያ ሆዬ ጭፈራ ውብ በሆነ…
Invitation to Bid – Bid No. HB/010/2024
Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of the under listed items. Lot I S.Q Description Unit Qty…

ሕብረት ባንክ የ50 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዛ
ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ባለድርሻ የሚያደርገውን የ50 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዛ፡፡ ሕብረት ባንክ! በሕብረት እንደግ!!