የእቁብ የቁጠባ ሒሳብ

ሕብረት ባንክ የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት የእቁብ የቁጠባ ሂሳብ አዘጋጅቶ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡እርስዎ ስለገንዘብ አሰባበሰቡ አይጨነቁ ሰራተኞቻችን ባሉበት ቦታ መጥተው የእቁብ ገንዘቡን ይሰበስባሉ፡፡

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts