Hibir-Tuition-Fee-Saving-Account

የዕድል በር ይክፈቱ!

የዕድል በር ይክፈቱ!

ሕብር የት/ቤት ክፍያ የቁጠባ ሒሳብ ትምህርታቸውን ከዲግሪ እስከ ዶክትሬት ድረስ ለመቀጠል ለሚያስቡ ወጣቶች እና ጎልማሶችን ታሳቢ ያደረገ ሲሆን፤ ተቀማጭ ባደረጉት የገንዘብ መጠን ላይ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋም ለሚያወጡት ወጪ መሸፈኛ የሚሆን ብድር በባንኩ የብድር መመሪያ መሠረት የሚመቻች ይሆናል።

ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!

Similar Posts