የ24 ሰዓት የተሟላ የባንክ አገልግሎት

ታላቅ የምስራች! ለሕብረት ባንክ ደንበኞች በሙሉ በስካይ ላይት ሆቴል ውስጥ የተከፈተው የባንካችን ስካይ ላይት ንዑስ ቅርንጫፍ የ24 ሰዓት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በአሁኑ ወቅት በሒልተን ቅርንጫፍ እና በስካይ ላይት ንዑስ ቅርንጫፍ የ24 ሰዓት የተሟላ የባንክ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ባንክ ነው፡፡ ይምጡ! ሰዓት ሳይገድብዎት ይገልገሉ!

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

Similar Posts