Press Release የ27ኛው የሕብረት ባንክ አ.ማመደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤተፅዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ተጠቁመው ተፅዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ የተመረጡ November 29, 2024April 23, 2025
Blog ሕብር ሙዳይ የቁጠባ ሒሳብ! April 9, 2025April 24, 2025 ሕብር ሙዳይ ተቀማጭ ሒሳብ በአነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የሚከፍቱት የቁጠባ ሒሳብ አይነት ሲሆን፤ አገልግሎቱ የቁጠባ ባህልን ለማዳበር አነስተኛ ገቢ ያላቸው ቆጣቢዎችን ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ…
Blog ለውድ የባንካችን ቤተሰቦች April 1, 2024April 24, 2025 ለውድ የባንካችን ቤተሰቦች በመንገድ ስራ ምክንያት ቄራ አካባቢ የሚገኘው “ቄራ ፔፕሲ ቅርንጫፍ” አገልግሎት እየሰጠ ያለመሆኑን እያሣወቅን ለግዜው ቅርንጫፉ መደበኛ አገልግሎት መስጠት እስከሚጀምር ድረስ ሌሎች በአካባቢው…
Press Release ሕብረት ባንክና ሰራተኞቹ የብር 5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ September 10, 2024April 23, 2025 በመቄዶንያ የሕብረት ባንክ ቀን ሆኖ በተሰየመው ጳጉሜን 4 ሕብረት ባንክና ሰራተኞቹ ለመቄዶንያ አረጋዊያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ መዕከል የ5,000,000 (አምስት ሚሊዮን) የብር ስጦታን አበረከቱ፡፡ በዕለቱም የሕብረት…
Blog የአለም የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን April 2, 2024April 24, 2025 ዛሬ አለምአቀፍ የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን ነው፡፡ ሕብረት ባንክ ተፈጥሯዊ ልዩነቶችን የሚያከብር ሲሆን ከኦቲዝም ጋር አብረው የተወለዱ የሕብረተሰብ ክፍሎች እንክብካቤ እና ማሕበራዊ ድጋፍ የሚያሻቸው መሆናቸውን…
Press Release የግል ባንኮች የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ ክፍል ኃላፊዎች ማሕበር 20ኛውን ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን አከበረ፡፡ December 2, 2023April 24, 2025 20ኛው ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን በኢትዮጵያ <<ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በሕብረት እንታገል!>> በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡ የግል ባንኮች የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ…
Press Release ሕብረት ባንክ የ3ተኛውን ዙር “ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ” መርሃ ግብር የሎተሪ ዕጣ አሸናፊዎች ሸለመ፡፡ June 2, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ባካሄደው የ3ተኛው ዙር “ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ” መርሃ ግብር እጣ የወጣላቸውን ባለዕድለኞች ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም. በዋናው መስርያ ቤት ሸልሟል፡፡ በሽልማት…