News የ27ኛው የሕብረት ባንክ አ.ማ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ በሁሉም ባለአክሲዮኖች ተጠቁመው በሁሉም ባለአክሲዮኖች የተመረጡ ByHibret Bank Admin November 29, 2024November 29, 2024
News ጁምዓ ሙባረክ! ByHibret Bank Admin December 22, 2023December 22, 2023 የባንካችንን የሙዳራባህ ኢንቨስትመንት የቁጠባ ሂሳብ እና የሙዳራባህ ኢንቨስትመንት የጊዜ ገደብ ተቀማጭ አገልግሎቶችን ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በአቅራቢያዎ የሚገኙትን የሕብረት ባንክ ቅርንጫፎችን ይጎብኙ፡፡ ሕብረት ባንክ…
News ሕብር የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin November 14, 2024November 14, 2024 ከመደበኛ የቁጠባ አይነት የተሻለ ወለድ የሚያስገኝ እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ጥቅሞችን የያዘ ልዩ የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ ነው፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ…
News ሕብር ብልህ ByHibret Bank Admin May 17, 2023May 17, 2023 በሸሪዓው የዋዲያህ መርህን ተከትሎ ለሴቶች በልዩ መልክ የተዘጋጀ የቁጠባ ሂሳብ። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News ሕብረት ባንክ የፕላቲኒየም ተሸላሚ ሆነ! ByHibret Bank Admin November 7, 2022November 7, 2022 ከደንበኞቻችን ጋር በሕብረት ሆነን ጠንክርን ሰርተን ላፈራነው ሀብት ታምነን ግብር በመክፈላችን የፕላቲኒየም ተሸላሚ ሆነናል! በዘመናዊ ቴክኖሊጂ የታገዙ አግልገሎቶችን በግንባር ቀደምነት በማስተዋወቅ ደንበኞች የተሻለ አገልግሎት እንዲያጉ…
News ይመንዝሩ! ይሸለሙ ! ByHibret Bank Admin September 9, 2024September 9, 2024 ይመንዝሩ! ይሸለሙ ! ከውጭ አገር የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ ወይም በእጅዎ ያለን ገንዘብ ሲመነዝሩ የተለያዩ ስጦታዎችን ያገኛሉ። ይሸለሙ ልዩ ስጦታ ከጳግሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ…
News - Press Release ሕብረት ባንክ የተሻሻለውን የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በራሱ የአይቲ ቡድን ተገበረ ByHibret Bank Admin March 10, 2023March 11, 2023 ሕብረት ባንክ በራስ አቅም ያሻሻለውን የ *811# ዩኤስኤስዲ ኮድ /USSD Code/ እና የሞባይልባንኪንግ መተግበሪያ /application/ የብሔራዊ ባንክ ተወካይ፣ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና የባንኩ ከፍተኛ…