News ያለ ኢንተርኔት በ *811# ! ByTihitina Asrat Gedebu March 19, 2025March 19, 2025 *811# በመደወል ዘርፈ ብዙ የሆነውን የሕብር ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶችን በቀላሉ ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
News አለም አቀፍ የምድር ቀን ByHibret Bank Admin April 22, 2024April 22, 2024 ዛሬ ምድራችንን የምናስብበት አለም አቀፍ የምድር ቀን ነው፡፡ ለምንኖርባት ምድር ሰላም፣ ልምላሜ እና ፍቅር መስጠት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ሕብረት ባንክም በተለያዩ ግዜያት የችግኝ ተከላ መርሃ…
News Hibir Mobile Banking ByHibret Bank Admin October 2, 2023October 2, 2023 Banking with Ease & Convenience!! Get your Hibir Mobile banking app Hibret Bank United, We Prosper!!
News የአክሲዮን ሽያጭጨረታ ማስታወቂያ ByHibret Bank Admin September 1, 2023September 1, 2023 ሕብረት ባንክ አ.ማ በባለአክሲዮኖች ተፈርመው ዋጋቸው ያልተከፈለባቸውን 1,301,424 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ አንድ ሺ አራት መቶ ሃያ አራት) አክሲዮኖችን ከዚህ በታች በተዘረዘረው አኳኋን በግልጽ ጨረታ…
News መልካም የኢሬቻ በዓል ይሁንላችሁ! ByHibret Bank Admin October 4, 2024October 4, 2024 ኢሬቻ በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ በምስጋና ቀንነት በድምቀት የሚከበር ታላቅ በዓል ነው፡፡ ሕብረት ባንክ እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ እያለ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዙ፣ ተደራሽና ለአጠቃቀም…
News ፋይዳን ከሕብረት ባንክ! ByTihitina Asrat Gedebu March 25, 2025March 25, 2025 ሕብረት ባንክ ከኢትዮ ፖስት ጋር በመተባበር የፉይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ካርድ ምቹ እና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ ታትሞ እንዲደርስዎ ለማድረግ በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች ምዝገባ ጀምሯል፡፡ ከእርስዎ የሚጠበቀው…
News ሕብረት ባንክ 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን በፓናል ውይይት አጠናቀቀ ByHibret Bank Admin July 24, 2024July 24, 2024 ሕብረት ባንክ 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በዓሉን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ የክብረ በዓሉ ማጠቃለያ የሆነው የፓናል ውይይትም “The impact of Macro Economic Factors on…