ጁመዓ ሙባረክ!

ሕብረት ባንክ በሕብር ሐቅ ከወለድ ነፃ አገልግሎት ስር የሚገኘውን ሕብር ብልህ የሴቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እየጋበዘ ይህ የቁጠባ ሒሳብ የሸሪዓውን የዋዲያህ መርህ ተከትሎ ለሴቶች የቀረበ የቁጠባ ሒሳብ ነው፡፡

ሕብረት ባንክ

በሕብረት እንደግ!

Similar Posts