Blog ጁመዓ ሙባረክ! October 20, 2023April 24, 2025 ጁመዓ ሙባረክ! ሕብረት ባንክ በሚሰጣቸው በዋዲያ ወለድ አልባ የቁጠባ አይነቶች ተጠቃሚ እንድትሆኑ ይጋብዛል፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Blog ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ October 31, 2023April 24, 2025 ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ – ለአንቺ የሚገባሽ! ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ ላቅ ያለ ወለድ የምታገኚበት! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #saving #womenssaving #hibir
Press Release የግል ባንኮች የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ ክፍል ኃላፊዎች ማሕበር 20ኛውን ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን አከበረ፡፡ December 2, 2023April 24, 2025 20ኛው ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን በኢትዮጵያ <<ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በሕብረት እንታገል!>> በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡ የግል ባንኮች የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ…
Blog ሕብር ኦንላይን፤ ለኢንተርኔት ባንኪንግ ምርጫዬ! June 16, 2025June 16, 2025 ሕብር ኦንላይን፤ ለኢንተርኔት ባንኪንግ ምርጫዬ! ዘመናዊና ደህንነቱን የጠበቀ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት – 24 ሰዓት ሰባቱንም ቀናት ባሉበት ቦታ ሕብር ኦንላይን ኢንተርኔት ባንኪንግን ይጠቀሙ! ሕብረት ባንክበሕብረት…
Blog ሕብር ሞባይል ባንኪንግ October 18, 2023April 24, 2025 በየትኛውም ስፍራ፣ በማንኛውም ሰዓት! ሕብር ሞባይል ባንኪንግን በማውረድ ሂሳብዎን በቅርበት እና በቀላሉ ይከታተሉ፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!!
Bid የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ009/2018 December 31, 2025January 1, 2026 ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትናነት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች (የባንክ አክሲዮኖች) ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የንብረቱ ዓይነት የባለቤትነት መታወቂያ…
Bid የጨረታ ማስታወቂያ September 9, 2025September 9, 2025 የጨረታ ቁጥር ሕባ/006/17 ሕብረት ባንክ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዝርዝር መግለጫ መለኪያ ብዛት ምርመራ…