ገንዘብ ወደ ሀገር ቤት ለመላክ እያሰቡ ነው? የተላከው ገንዘብ ጥሩ የቁጠባ አማራጭ ሊሆን ቢችልስ?

ገንዘብ ወደ ሀገር ቤት ለመላክ እያሰቡ ነው? የተላከው ገንዘብ ጥሩ የቁጠባ አማራጭ ሊሆን ቢችልስ?
የሕብር ማራኪ የኃዋላ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት በዋነኝነት ታሳቢ ያደረገው በቋሚነት ከውጭ ሀገራት በስዊፍት (Swift Code: UNTDETAA) በኩል ወይም በዓለም ዓቀፍ ካርዶች እና የኃዋላ አገልግሎት ሰጪዎች በኩል ገንዘብ ለሚላክላቸው የባንኩ ደንበኞችን ነው።
ሕብር ማራኪ የኃዋላ የቁጠባ ሒሳብ፦
👉 በየቀኑ የሚሰላ ከፍ ያለ እና በተቀማጭ ሒሳብ ልክ እያደገ የሚሄድ ወለድ የሚያስገኝ ሲሆን፤
👉 የሒሳቡ ባለቤት/የቤተሰብ አባል ወይም በሒሳቡ ባለቤት የሚተዳደር የድርጅት ሠራተኞች ለሚኖራቸው የውጭ ሀገር ጉዞ ከተላከው ገንዘብ እስከ 10% የሚደርሰውን በውጭ ምንዛሬ ባንኩ ያቀርባል፡፡
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ።
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!