ሕብረት ባንክ ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የገቢዎች ቢሮ እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር የሦስትዮሽ የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት ሠነድ ተፈራረመ፡፡
-

ሕብረት ባንክ ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የገቢዎች ቢሮ እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር የሦስትዮሽ የአገልግሎት አሰጣጥ ስምምነት ሠነድ ተፈራረመ፡፡

ሕብረት ባንክ ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የገቢዎች ቢሮ እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር ዘመናዊ የኤሌክትሮኒክስ ታክስ አሰባሰብ ስርዓትን ለመዘርጋት የሚያስችለውን የሦስትዮሽ የስምምነት ሠነድ ጥቅምት…

ሕብረት ባንክ የካርድ ባንኪንግ አገልግሎቶቹን የማስተዋወቅ ፕሮግራም በይፋ ጀመረ

ሕብረት ባንክ የካርድ ባንኪንግ አገልግሎቶቹን የማስተዋወቅ ፕሮግራም በይፋ ጀመረ

በሀገራችን ዘመናዊ የባንክ አገልግሎቶችን በማስተዋወቅ ግንባር ቀደም ከሆኑ ባንኮች አንዱ የሆነው ሕብረት ባንክ የካርድ ባንኪንግ አገልግሎቶቹን የማስተዋወቅ ፕሮግራሙን በዋናው መስርያ ቤት በተዘጋጀ የመክፈቻ ፕሮግራም መስከረም…

የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ሕባ/037/14

ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የወንድና የሴት ጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዝርዝርመግለጫ መለኪያ ብዛት ምርመራ 1 ብትን ጨርቅ…