ሕብረት ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር ሕብር ኢ-ኮሜርስ የተሰኘ የአሌክትሮኒክ ክፍያ አገልግሎትን ይፋ አደረገ
-

ሕብረት ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር ሕብር ኢ-ኮሜርስ የተሰኘ የአሌክትሮኒክ ክፍያ አገልግሎትን ይፋ አደረገ

ሕብረት ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን ሕብር ኢ-ኮሜርስ የተሰኘና በኢትዮጵያ የሚሰሩ የንግድ ድርጅቶች በኦንላይን ለሸጡት እቃ ክፍያ በአለም አቀፍ የካርድ ክፍያ መንገዶች በውጭ…

ሕብረት ባንክ የፕላቲኒየም ተሸላሚ ሆነ!

ሕብረት ባንክ የፕላቲኒየም ተሸላሚ ሆነ!

ከደንበኞቻችን ጋር በሕብረት ሆነን ጠንክርን ሰርተን ላፈራነው ሀብት ታምነን ግብር በመክፈላችን የፕላቲኒየም ተሸላሚ ሆነናል! በዘመናዊ ቴክኖሊጂ የታገዙ አግልገሎቶችን በግንባር ቀደምነት በማስተዋወቅ ደንበኞች የተሻለ አገልግሎት እንዲያጉ…