ሕብረት ባንክ በገና ባዛርና ኤግዚቢሽን

ሕብረት ባንክ በገና ባዛርና ኤግዚቢሽን

ሕብረት ባንክ ከታህሳስ 08/ 2015 ዓ/ም ጀምሮ በኤግዚቢሽን ማዕከል በተከፈተው የ2015 የገና  ኤግዚቢሽን  ላይ እየተሳተፈ ነው። ለማንኛውም የባንክ አገልግሎት ፍላጎታችሁ ባንካችን ዝግጁ ሆኖ ይጠብቃችኋል፡፡ በስፍራው…

ሕብረት ባንክ እና ፈርስት ኮንሰልት ብሪጅ ፕሮግራም / First Consult Bridge Program/ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

ሕብረት ባንክ እና ፈርስት ኮንሰልት ብሪጅ ፕሮግራም / First Consult Bridge Program/ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

ሕብረት ባንክ እና ፈርስት ኮንሰልት ብሪጅ ፕሮግራም / First Consult Bridge Program/ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የሕብረት ባንክ ስትራቴጂና ቴክኖሎጂ ም/…

ሕብረት ባንክ ስፖንሰር ያደረገው 4ኛው ዙር የዘለላ ፕሮጀክት የምክክር መድረክ ተከናወነ

ሕብረት ባንክ ስፖንሰር ያደረገው 4ኛው ዙር የዘለላ ፕሮጀክት የምክክር መድረክ ተከናወነ

ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሞ ስራ ፈጣሪ ወጣቶችን በማበረታታት ላይ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ተቀርጾ…

ሕብረት ባንክ ለሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ፡፡

ሕብረት ባንክ ለሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ፡፡

ሕብረት ባንክ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ የሚገኝ ባንክ ነው፡፡ ይሕንኑ ተግባር አጠናክሮ በመቀጠል ለሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ 10 (አስር) ኮምፒውተሮችን በስጦታ አበርክቷል፡፡…

ሕብረት ባንክ እና የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር በጋር ለመስራት ተስማሙ፡፡

ሕብረት ባንክ እና የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር በጋር ለመስራት ተስማሙ፡፡

ሕብረት ባንክ እና የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር በጋር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ህዳር 30 2015 ዓ/ም ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ…