ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን እየተመኘ የባንካችንን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት እንድትጠቀሙ…
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን እየተመኘ የባንካችንን ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት እንድትጠቀሙ…
ሕብረት ባንክ ከሴንተር ፎር አክሰለሬትድ ዊሜንስ ኢኮኖሚክ ኢምፓወርመንት ጋር አብሮ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ሰኔ 14 ቀን 2015 ዓ.ም በባንኩ ዋና መስርያ ቤት ተፈራርሟል፡፡…
Hibret Bank CEO, Ato Melaku Kebede shared his perspectives on a Panel discussion under the theme ” Global dynamism and the emerging world order: Challenges,…
ሕብረት ባንክ እና አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የአጋርነት የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ግንቦት 29 ቀን 2015 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል ተፈራርመዋል፡፡ በሕብረት ባንክ በኩል ስምምነቱን…
የሕብረት ባንክ አ.ማ. 10ኛው የባለአክስዮኖች አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የባንኩን ካፒታል ወደ ብር 5,000,000,000.- (ብር አምስት ቢሊዮን) እንዲያድግ በወሰነው መሰረት የአክሲዮን መግዣ ማመልከቻ ቅጽ ላይ በመፈረም…
ሕብረት ባንክ ባካሄደው የ3ተኛው ዙር “ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ” መርሃ ግብር እጣ የወጣላቸውን ባለዕድለኞች ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም. በዋናው መስርያ ቤት ሸልሟል፡፡ በሽልማት…