ጁምዓ ሙባረክ!
የባንካችንን የሙዳራባህ ኢንቨስትመንት የቁጠባ ሂሳብ እና የሙዳራባህ ኢንቨስትመንት የጊዜ ገደብ ተቀማጭ አገልግሎቶችን ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በአቅራቢያዎ የሚገኙትን የሕብረት ባንክ ቅርንጫፎችን ይጎብኙ፡፡ ሕብረት ባንክ…
ሕብረት ባንክ በጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች በአይነቱ ልዩ የሆነ መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና በአነስተኛ ዋስትና…
ሕብረት ባንክ በጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች በአይነቱ ልዩ የሆነ መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና በአነስተኛ ዋስትና…
ሕብረት ባንክ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ቀላል የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅቷል፡፡ ተሸላሚ ለመሆን በቅድሚያ የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/HibretBanket ይቀላቀሉ። ማክሰኞ ህዳር 25…
20ኛው ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን በኢትዮጵያ <<ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በሕብረት እንታገል!>> በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡ የግል ባንኮች የስነ ምግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ…
ሕብረት ባንክ 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን አስመልክቶ ለ10 የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ለእያንዳንዳቸው 1.5 ሚሊዮን ብር በድምሩ 15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ ድጋፍ…