ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ጋር አብሮ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ግንቦት 23 ቀን 2ዐ16 ዓ.ም. በባንኩ ዋና መ/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ተፈራረመ፡፡ የስምምነት ሰነዱን…

የሕብረት ባንክ አመራሮች እና ሰራተኞች ደም ለገሱ

የሕብረት ባንክ አመራሮች እና ሰራተኞች ደም ለገሱ

የሕብረት ባንክ አመራሮች እና ሠራተኞች የባንኩን 25ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓልን አስመልክቶ የሕብረት ቤተሰብ የደም ልገሳ በሚል ስያሜ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም-  በባንኩ ዋና…

የተለያዩ የሕብረት ባንክ የቁጠባ ሒሳብ አይነቶች ተጠቃሚ ይሁኙ፡፡

የተለያዩ የሕብረት ባንክ የቁጠባ ሒሳብ አይነቶች ተጠቃሚ ይሁኙ፡፡ አቅራቢያዎ ወደሚገኘው ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ፡፡https://www.hibretbank.com.et/ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!

ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ!

ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ! ዘመናዊና ደህንነቱን የጠበቀ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት – 24 ሰዓት ሰባቱንም ቀናት ባሉበት ቦታ በፈለጉት ሰዓት ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት…