ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡
ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Jumma Mubarak to all our valued Customers! Hibret Bank.United, We Prosper! ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ…
ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Jumma Mubarak to all our valued Customers! Hibret Bank.United, We Prosper! ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ…
በ 2023/24 የሕብረት ባንክ የሒውማን ካፒታል ሴንተር ኦፍ ኤክሰለንስ መምሪያ ዳይሬክተር ከነበሩት ሕይወት ከበደ ጋር የተደረገ ቆይታ:: https://youtu.be/HEDtPIOst-o #ሕብረትባንክ በሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ በኦንላይን ባንኪንግ፣ አክቲቭ ዳይሬክተሪ፣ በዳታ ሴንተርና በዲዛስተር ሪከቨሪ ፋሲሊቲ የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅመንት ሲስተም የ ISO/IEC 27001:2022 መስፈርትን በማሟላት አስተማመኝ የደህንነት ስርዓት በመዘርጋት ለሶስተኛ…
የሕብረት ባንክ አመራሮች ነሐሴ 18 ቀን 2016 ዓ/ም በ አይ.ሲ.ቲ. ፓርክ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። ሕብረት ባንክ ከዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ባሻገር ማህበራዊ ሀላፊነቱን የሚወጣ…
It is with both sadness and gratitude that we announce that after twenty years of service, Ato Melaku Kebede has resigned from his position as…
አቶ መላኩ ከበደ፣ ከሃያ ዓመታት አገልግሎት በኋላ ከነሐሴ 14 ቀን 2016 ዓ .ም. ጀምሮ ከሕብረት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚነት በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ስንገልፅ፣ ኃዘን የሚሰማን…
ሕብረት ባንክ ለመላው ኢትዮጵያዊያን መልካም የአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት እየተመኘ የባንካችንን ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎቶች እንድትጠቀሙ በአክብሮት ይጋብዛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ ወደ 995…
Hibret Bank would like to invite interested Bidders for installation and supply of the under listed Solutions and Item. PC Core Upgrade S.N. Brand of…
በሕብረት ሰርቶ ማደግ መገለጫው የሆነው ባንካችን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የደብረ ታቦር ( ቡሄ ) በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡መልካም በዓል! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ ከኦፖርቹኒቲ ኢንተርናሽናል (Opportunity International) ጋር በመተባበር ስኩል ሊደርሽፕ አካዳሚ ኢኒሼቲቭ መርሆች ዙሪያ እና በሕብረት ባንክ በኩል የተዘጋጁ ለግል ትምህርት ቤት ባለቤቶች፣ መምህራን እና…