ሕብር የአካል ጉዳተኞች ቁጠባ ሒሳብ

ሕብር የአካል ጉዳተኞች ቁጠባ ሒሳብ

ባንካችን ሁሉንም የሕብረተሰብ ክፍል አካታች በማድረግ የዕድገት አላማቸውን ለማሣካት የሚያደርጉትን ጥረት ይደግፋል። “ሕብር የአካል ጉዳተኞች ቁጠባ ሒሳብ” ይህን ለማሳካት የቀረበ የቁጠባ ሒሳብ አይነት ነው፡፡ ይጠቀሙበት!…