ሻምቡ ቅርንጫፍ

ሻምቡ ቅርንጫፍ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ ኢትዮ ቴሌኮም አጠገብ 499ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን ”ሻምቡ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡…

ከሕብረት ባንክ – ይቀበሉ!

ከሕብረት ባንክ – ይቀበሉ!

ከሕብረት ባንክ – ይቀበሉ! ለበዓል ከተለያየ የዓለም ክፍሎች የሚላክልዎትን ገንዘብ ከሕብረት ባንክ ይቀበሉ! ከባንኩ ጋር ከሚሰሩ አለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊዎች ማለትም ዌስተርን ዪኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስፋስት፣…

ቅድሚያ ለጤናዎ!

ቅድሚያ ለጤናዎ!

በሕብረት ባንክ ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት፤ የሕክምና ወጪዎን ይሸፍኑበት እንዲሁም ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ ያግኙበት። አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ…

በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት

በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት

ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና…