ባስፈለግዎት ሰዓት!
ባስፈለግዎት ሰዓት! ዋዲያህ መደበኛ የቁጠባ ሒሳብ ማንኛዉም እድሜዉ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ግለሰብ በደብተር ወይም ያለደብተር ገንዘብ በአደራ በማስቀመጥ፣ በፈለጉ ጊዜ ገንዘቡን ያለገደብ ማንቀሳቀስ የሚያስችል…
ባስፈለግዎት ሰዓት! ዋዲያህ መደበኛ የቁጠባ ሒሳብ ማንኛዉም እድሜዉ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ግለሰብ በደብተር ወይም ያለደብተር ገንዘብ በአደራ በማስቀመጥ፣ በፈለጉ ጊዜ ገንዘቡን ያለገደብ ማንቀሳቀስ የሚያስችል…
ከስጦታም በላይ! ሕብር የስጦታ ካርድን በመጠቀም ክቡራን ደንበኞቻችን ለወዳጅ ዘመድ ስጦታ ወይም የስጦታ ጥቅል ለማበርከት የሚያስችላቸው ሲሆን የስጦታ ካርዱ ደንበኞቻችን የፈለጉትን የገንዘብ መጠን በቅድሚያ በመሙላት…
ላንቺ እና ለጓደኞችሽ! ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ በግል ወይም ከሶስት ያልበለጡ ሴቶች በጋራ የሚከፍቱት እና ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ ወለድ የሚያገኙበት ነው። በተጨማሪም ንግድ ላይ…
ንግድዎን ማሳለጫ! ዋዲያህ የተንቀሳቃሽ ሒሳብ ለዕለት ተዕለት ንግድ ማሳለጫ የሚዉል የተንቀሳቃሽ ሒሳብ ሲሆን ምንም አይነት ትርፍና ኪሳራ መጋራት ሳይኖረው ደንበኞች ተቀማጭ ሒሳቡን ማንቀሳቀስ በፈለጉበት ጊዜ…
ወጣት ነኝ፣ ካርድም አለኝ! ሕብር የወጣቶች ካርድ ለወጣቶች በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ ካርድ ሲሆን ከማንኛውም ኤቲኤም ገንዘብ ማውጣት እንዲሁም በየትኛውም ፓስ ማሽን ላይ በቀላሉ የቀን ከቀን…