የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ009/2018

ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትናነት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች (የባንክ አክሲዮኖች) ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የንብረቱ ዓይነት የባለቤትነት መታወቂያ…

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ008/2018

ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትናነት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተሽከርካሪው አይነት ታርጋ ቁጥር የሻንሲ ቁጥር…

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ007/2018

ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትናነት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የንብረቱ ዓይነት የቦታው ስፋት የንብረቱ የይዞታ…

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ 006/2018

ሕብረትባንክአ.ማከዚህበታችየተዘረዘሩትንያገለገሉንብረቶችባሉበትሁኔታበዝግጨረታአወዳድሮለመሸጥይፈልጋል፡፡ ሎት 1፡ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ተ.ቁ የዕቃው ስም ብዛት ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ ተ.ቁ የዕቃው ስም ብዛት ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ 1 HP-Laser…

ሕብረት ባንክና የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ እድል ፈጠራ የፋይናንስ አማራጭን ማስፋት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

ሕብረት ባንክና የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ እድል ፈጠራ የፋይናንስ አማራጭን ማስፋት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

ሕብረት ባንክና የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ እድል ፈጠራ የፋይናንስ አማራጭን ማስፋት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ  ሕብረት ባንክ እና የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጥቅል የፋይናንስ አገልግሎቶች አቀርቦትና አተገባበር…

የሐራጅ ማስታወቂያ፤

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ. የተበዳሪ…