የሕብረት ባንክ ደቡብ  አዲስ አበባ ዲስትሪክት በ2025/26 በጀት ዓመት ከፍተኛ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎቹ ዕውቅና ሰጠ::

የሕብረት ባንክ ደቡብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በ2025/26 በጀት ዓመት ከፍተኛ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎቹ ዕውቅና ሰጠ::

የሕብረት ባንክ  ደቡብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የ2025/26 በጀት ዓመት በስኬት መጠናቀቁን በማስመልከት  ከፍተኛ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የዲስትሪክቱ ቅርንጫፎች በኤደን ገነት መናፈሻ አዳራሽ ባዘጋጀው የምሳ ግብዣ ዕውቅና…

ሕብረት ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ አመራር ጉባዔውን አካሄደ፡፡

ሕብረት ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ አመራር ጉባዔውን አካሄደ፡፡

ሕብረት ባንክ የ2025/26 አመታዊ የሥራ አመራር ጉባዔውን “ጉዞ ወደ ሕብረት ከፍታ“/ “Journey towards Hibret’s Greatness!” በሚል መሪ ቃል የባንኩ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች፣ የዲስትሪክት ዳይሬክተሮችና ማናጀሮች እንዲሁም…

ሕብረት ባንክ በተጠናቀቀው የ 2025/26 የበጀት ዓመት አመርቂ ውጤት አስመዘገበ፡፡

ሕብረት ባንክ በተጠናቀቀው የ 2025/26 የበጀት ዓመት አመርቂ ውጤት አስመዘገበ፡፡

ሕብረት ባንክ አ.ማ በተጠናቀቀው የ2025/26  የበጀት ዓመት በዋና ዋና የሥራ አፈጻጸም መመዘኛዎች ከመቼውም ጊዜ የላቀ አመርቂ ውጤት በማግኘት የተሳካ አፈጻጸም አስመዝግቧል፡፡ የሕብረት ባንክ  ዋና ሥራ…