Similar Posts
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። አቶ መላኩ ከበደ የሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ
የ24 ሰዓት የተሟላ የባንክ አገልግሎት
ታላቅ የምስራች! ለሕብረት ባንክ ደንበኞች በሙሉ በስካይ ላይት ሆቴል ውስጥ የተከፈተው የባንካችን ስካይ ላይት ንዑስ ቅርንጫፍ የ24 ሰዓት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡…
ኩርሙክ ቅርንጫፍ – 495ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል!
ኩርሙክ ቅርንጫፍ – 495ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል! በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት #አሶሳ ዞን፤ ኩርሙክ ወረዳ 495ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን “ #ኩርሙክ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን…
ሕብረት ባንከ ከዘምዘም ባንክ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ
ሕብረት ባንክ ከዘምዘም ባንክ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የቴክኒካል ትብብር የስምምነት ሰነድ ፊርማ በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት ግንቦት 9 ቀን 2015 ዓ.ም. ተፈራረመ፡፡ በዚህ ስምምነት…
ወደ እርስዎ ይበልጥ እየቀረብን ነው!
• 490ኛ ቅርንጫፋችንን በአማራ ክልላዊ መንግስት “ደምበጫ ቅርንጫፍ” ከፍተን አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ በገና ባዛርና ኤግዚቢሽን
ሕብረት ባንክ ከታህሳስ 08/ 2015 ዓ/ም ጀምሮ በኤግዚቢሽን ማዕከል በተከፈተው የ2015 የገና ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈ ነው። ለማንኛውም የባንክ አገልግሎት ፍላጎታችሁ ባንካችን ዝግጁ ሆኖ ይጠብቃችኋል፡፡ በስፍራው…