Announcements 491ኛ ቅርኝጫፋችንን ከፍተናል! May 13, 2024April 24, 2025 በአማራ ክልላዊ መንግስት 491ኛ ቅርንጫፋችንን እስቴ ቅርንጫፍ በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Blog ሕብር ልዩ የቁጠባ ሒሳብ March 20, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ገንዘብዎን በቼክ የሚያንቀሳቅሱበትና ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ ሕብር ልዩ የቁጠባሂሳብ የተሰኘ አገልግሎት አቅርቧል፡፡ በሕብረት ማደግን መርሁ ያደረገው ባንካችን የደንበኞችን ምቾትመጠበቅና ደንበኛን ማስቀደም መገለጫው…
Blog መልካም አዲስ ዓመት September 9, 2023April 24, 2025 አዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ፍሬያማ የምንሆንበት በሕብረት ወደ ተሻለስኬት የምንደርስበት የሰላም እንዲሁም የጤና እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Happy New Year#አዲስዓመት #newyear
Press Release ሕብረት ባንክ የሴቶች ቀንን አከበረ March 9, 2024April 24, 2025 የሴቶች ቀን “የሕብረት ሴት ነኝ” በሚል መሪ ቃል በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የባንኩ ቺፍ…
Announcements የመጀመሪያ ዙር የተጨማሪ አክሲዮን ሽያጭ መጠናቀቁን ስለማብሰር February 2, 2024April 24, 2025 የሕብረት ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 12ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ የተጨማሪ አክሲዮን የመጀመሪያ ዙር ሽያጭ እንዲካሄድ በወሰነው መሰረት በባንኩ የሃያ አምስት አመት ታሪክ ውስጥ በአጭር ጊዜ በ60…
Blog ጁመዓ ሙባረክ! April 26, 2024April 24, 2025 ጁመዓ ሙባረክ! ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ!https://www.hibretbank.com.et/interest-free/wadiah-saving-account/ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Blog ቁጠባን በሚያምኑበት መርህ! June 16, 2025June 16, 2025 ቁጠባን በሚያምኑበት መርህ! ታታሪ የወጣቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ የሸሪዓውን የዋዲያህ መርህ ተከትሎ ገንዘብዎ በአደራ ተቀማጭ የሚሆንበት ለወጣቶች የቀረበ የቁጠባ ሒሳብ ነው፡፡ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን አቅራቢያ…