News August 14,2024. Exchange Rate. ByHibret Bank Admin August 14, 2024August 14, 2024 August 14,2024. #ExchangeRate. #HibretBank August 14,2024. #ExchangeRate.
News ጁመዓ ሙባረክ! ByHibret Bank Admin April 19, 2024April 19, 2024 ሕብር ወለድ አልባ ሙባህ ካርድ የሼሪዓ መርህን ተከትሎ በተዘጋጀው ሕብር ወለድ አልባ ሙባህ ካርድ ፈጣንና ቀልጣፋ ግብይትና ክፍያ ይፈፅሙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibirMubahcard #InterestFreeBanking
News ሕብር ብልሕ የሴቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin November 29, 2024November 29, 2024 በሕብር ሐቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሚገኘውን የሕብር ብልሕ የሴቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ! ጁመዓ ሙባረክ! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995…
News አስደሳች የእረፍት ቀናት ይሁንላችሁ ByHibret Bank Admin May 25, 2024May 25, 2024 አስደሳች የእረፍት ቀናትን እየተመኘን ለባንክ ፍላጎትዎ የተለያዩ የሕብረት ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ካሉበት ሆነው ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News እንኳን ለ1,443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin April 30, 2022April 30, 2022 ለመላው የእስልምና እምነት በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የፍቅር ይሁንላችሁ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #Hibretbank#eid #Edimubarak#eidalfitr
News በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት! ByHibret Bank Admin October 9, 2024October 9, 2024 ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና እንዲሁም…
News እንኳን አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin September 14, 2024September 14, 2024 እንኳን አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1499ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ…