News August 19,2024. Exchange Rate – Hibret Bank ByHibret Bank Admin August 19, 2024August 19, 2024 August 19,2024. Exchange Rate. #HibretBank
News - Press Release ሕብረት ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር ሕብር ኢ-ኮሜርስ የተሰኘ የአሌክትሮኒክ ክፍያ አገልግሎትን ይፋ አደረገ ByHibret Bank Admin November 15, 2022November 15, 2022 ሕብረት ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን ሕብር ኢ-ኮሜርስ የተሰኘና በኢትዮጵያ የሚሰሩ የንግድ ድርጅቶች በኦንላይን ለሸጡት እቃ ክፍያ በአለም አቀፍ የካርድ ክፍያ መንገዶች በውጭ…
News - Press Release የአቶ መላኩ ከበደ ከሕብረት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚነት መልቀቅን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ByHibret Bank Admin August 24, 2024August 24, 2024 አቶ መላኩ ከበደ፣ ከሃያ ዓመታት አገልግሎት በኋላ ከነሐሴ 14 ቀን 2016 ዓ .ም. ጀምሮ ከሕብረት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚነት በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ስንገልፅ፣ ኃዘን የሚሰማን…
News እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ ByHibret Bank Admin April 13, 2023April 13, 2023 ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሠላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ መልካም በዓል!! ሕብረት ባንክ በሕብረት…
News August 9,2024. Exchange Rate ByHibret Bank Admin August 9, 2024August 9, 2024 August 9,2024. #ExchangeRate.
News ውድ ደንበኛችን ByHibret Bank Admin October 23, 2023October 23, 2023 ውድ ደንበኛችን የላኩት ገንዘብ አልደረሰም? እንግዲያውስ ለማንኛውም አይነት ጥያቄዎ ወደ 995 የጥሪ ማዕከላችን በመደወል አፋጣኝ እገዛን ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #callcenter #customerservice #Hibretbank
News ሕብረት እና የአድዋ ድል ByHibret Bank Admin March 1, 2024March 1, 2024 ሕብረት ኃይል ነው፡፡ ወኔን ይጭራል፡፡ ሕብረት ድካምን ያስረሳል፡፡ ሕብረት አንዱ ለአንዱ ሕይዎትን እስከመስጠት የሚያደርስ ታላቅ ኃይል ነው፡፡ ጀግኖች አባቶቻችን ይህን ኃይል ተላብሰው ኢትዮጵያን ከጠላት ጠብቀው አስረክበውናል፡፡