News August 9,2024. Exchange Rate ByHibret Bank Admin August 9, 2024August 9, 2024 August 9,2024. #ExchangeRate.
News በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት ByHibret Bank Admin December 22, 2023December 22, 2023 ሕብረት ባንክ በጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች በአይነቱ ልዩ የሆነ መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና በአነስተኛ ዋስትና…
News የሕብረት ባንክን የ25 ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ የዶክመንተሪ ፊልም በፋና ቴሌቪዥን ሊታይ ነው ByHibret Bank Admin July 8, 2024July 8, 2024 ውድ የባንካችን ቤተሰቦች ሕብረት ባንክ የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በዓል በተለያየ ዝግጅት ዓመቱን ሙሉ እያከበረ የሚገኝ ሲሆን የባንኩን የ 25 ዓመታት ጉዞን የሚያሳይ የዶክመንተሪ…
News Call us at 995 ByHibret Bank Admin August 10, 2024August 10, 2024 Call us at 995- we keenly reply to your call 16 hours a day! Hibret Bank Untied, We Prosper! #callcenter#customercare
News ሕብረት ባንክ ስፖንሰር ያደረገው 4ኛው ዙር የዘለላ ፕሮጀክት የምክክር መድረክ ተከናወነ ByHibret Bank Admin December 23, 2022December 23, 2022 ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሞ ስራ ፈጣሪ ወጣቶችን በማበረታታት ላይ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ተቀርጾ…
News ሕብር ሙዳይ የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin January 22, 2024January 22, 2024 ሙዳይ ተቀማጭ ሒሳብ በአነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የሚከፍቱት የቁጠባ ሒሳብ አይነትሲሆን፤ በዚህ ሥራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች አቅማቸውን እና ካፒታላቸውን ለማሳደግ ለማበረታታት በነፃ የገንዘብ ቁጠባ…
News ሕብረት ባንክ እና የአዲስ አበባ እድሮች ምክር ቤት የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ ByHibret Bank Admin May 15, 2023May 15, 2023 ሕብረት ባንክ እና የአዲስ አበባ እድሮች ምክር ቤት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ግንቦት 03 ቀን 2015 ዓም በሕብረት ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡…