የእቁብ የቁጠባ ሒሳብ
ሕብረት ባንክ የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት የእቁብ የቁጠባ ሂሳብ አዘጋጅቶ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡እርስዎ ስለገንዘብ አሰባበሰቡ አይጨነቁ ሰራተኞቻችን ባሉበት ቦታ መጥተው የእቁብ ገንዘቡን ይሰበስባሉ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት…
ሕብረት ባንክ የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት የእቁብ የቁጠባ ሂሳብ አዘጋጅቶ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡እርስዎ ስለገንዘብ አሰባበሰቡ አይጨነቁ ሰራተኞቻችን ባሉበት ቦታ መጥተው የእቁብ ገንዘቡን ይሰበስባሉ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት…
ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ – ለአንቺ የሚገባሽ! ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ ላቅ ያለ ወለድ የምታገኚበት! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Step it up together!…
የተለያዩ የሕብረት ባንክ የቁጠባ ሒሳብ አይነቶች ተጠቃሚ ይሁኙ፡፡ አቅራቢያዎ ወደሚገኘው ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ፡፡https://www.hibretbank.com.et/personal/ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995…
ሕብረት ባንክ ለክቡራን ደንበኞቹ «በሕብረት ወደ ከፍታ» ( “step it up together” ) በሚል መሪ ቃል ከጥቅምት 27 እስከ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ…
Bid No. HB/018/2024- Invitation to Bid. Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply and Fix of Dixon Angle Shelves….
መስመር የብድር አገልግሎት – በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት! ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ…
October 31, 2024. ExchangeRate #HibretBank ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡…
በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር እየተካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት አማካኝነት ምስራቅ ቅርንጫፍ ሃያ ሁለት ርብቃ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንዲሁም ለም ቅርንጫፍ ወደ ሾላ ገበያ በሚወስደው…
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ቸርችል ጎዳና ላይ ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ ላይ 496ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን “ጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን…