ለልጄ የነገ ደስታ!
ለልጄ የነገ ደስታ! የታዳጊዎች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ የሸሪዓውን መርህ ተከትሎ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ታዳጊዎች ታስቦ የተዘጋጀ የቁጠባ ሒሳብ ነው። አገልግሎቱን በማንኛውም የባንካችን ቅርንጫፍ…
ለልጄ የነገ ደስታ! የታዳጊዎች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ የሸሪዓውን መርህ ተከትሎ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ታዳጊዎች ታስቦ የተዘጋጀ የቁጠባ ሒሳብ ነው። አገልግሎቱን በማንኛውም የባንካችን ቅርንጫፍ…
ለመዝናናት ብዙ ማሰብ ቀረ! ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ አይነት የተሻለ የወለድ መጠን እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ጥቅማ ጥቅሞችን የሚያስገኘውን የሕብር የመዝናኛ ወጪ መሸፈኛ የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ!…
ሕብር ለታላላቆች የቁጠባ ሒሳብ! ሙዳረባህ የኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ በደንበኞች ላልተወሰነ ጊዜ ገንዘብ የሚጠራቀምበት እና ለኢንቨስትመንት እንዲውል የሚያስችል የቁጠባ ሒሳብ ነዉ። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
የኢንቨስትመንት አጋርዎ! ሙዳረባህ የኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ በደንበኞች ላልተወሰነ ጊዜ ገንዘብ የሚጠራቀምበት እና ለኢንቨስትመንት እንዲውል የሚያስችል የቁጠባ ሒሳብ ነዉ። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
መነሻ እንሁንዎ! ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ አካል ጉዳተኞች፣ በማኑፋክቸሪንግ እና በግብርና ዘርፍ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች፣ ተፈናቃዮች …
ሕብር ዕድር በማንኛውም ሰዓት የባንክ አገልግሎት ማግኘት አልችልም ብለው ሰግተዋል? ባንካችን በሰዓት እና በጊዜ ያልተገደበ ማለትም ሀያ አራት ሰዓት ሰባቱንም ቀናት በሚሰሩት ሒልተን ቅርንጫፍ እና…
ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብ ሕብረት ባንክ ለዕድሮች የተለያዩ ጥቅሞችን የያዘ አዲስ ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አዘጋጀ! ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብን በመጠቀም በቆጠቡት ገንዘብ ልክ በርካታ ልዩ…
ካሉበት በሕብር! ሕብር ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያችን ካሉበት ሆነው የባንክ ሒሳቦን ማንቀሳቀስ፣ የአየር ሰአት መሙላት፣ የኢ-ደረሰኝ ማግኘት፣ የግብር ክፍያ፣ የበጎ አድራጎት ክፍያ እና ሌሎች ክፍያዎችን በቀላሉ…
ለልጅዎ ብሩህ የምዕራፍ ጅማሬ! ሕብር ብሩህ የልጆች ቁጠባ ሒሳብ ህፃናት 18 ዓመት እስኪሞላቸው ድረስ በወላጆች ወይም በአሳዳጊዎች የሚተዳደር የቁጠባ ሒሳብ ነው። የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን በአቅራቢያዎ…
ቁጠባን በሚያምኑበት መርህ! ታታሪ የወጣቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ የሸሪዓውን የዋዲያህ መርህ ተከትሎ ገንዘብዎ በአደራ ተቀማጭ የሚሆንበት ለወጣቶች የቀረበ የቁጠባ ሒሳብ ነው፡፡ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን አቅራቢያ…