መልካም የስራ ዘመን!
ሕብረት ባንክ ለተከበሩ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው በመሾማቸው የተሰማውን ደስታ እየገለፀ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው ይመኛል፡፡ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከ25…
ሕብረት ባንክ ለተከበሩ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ሆነው በመሾማቸው የተሰማውን ደስታ እየገለፀ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው ይመኛል፡፡ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከ25…
Hibret Bank Signed an agreement with the European Investment Bank (EIB) that aimed at providing Technical Assistance to Hibret Bank under the Green Financing System…
ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
ሐምሌ 3ዐ ቀን 2ዐ17 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ ባሳለፍነው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ 4ዐ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለደንበኞቹ አቅርቧል፡፡ በተጨማሪም በዛሬው ዕለት 5 ሚሊዮን ዶላር የውጭ…
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ ኢትዮ ቴሌኮም አጠገብ 499ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን ”ሻምቡ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡…
ከሕብረት ባንክ – ይቀበሉ! ለበዓል ከተለያየ የዓለም ክፍሎች የሚላክልዎትን ገንዘብ ከሕብረት ባንክ ይቀበሉ! ከባንኩ ጋር ከሚሰሩ አለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊዎች ማለትም ዌስተርን ዪኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስፋስት፣…
ዘመናዊና ደህንነቱን የጠበቀ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት – ሀያ አራት ሰዓት ሰባቱንም ቀናት ባሉበት ቦታ በፈለጉት ሰዓት ሕብር ሞባይል ባንኪንግን ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Bid No. HB/027/2025 Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders to bid for the supply of Ball Point Pen. S.N Description Unit…
ሕብር ሙዳይ ተቀማጭ ሒሳብ በአነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የሚከፍቱት የቁጠባ ሒሳብ አይነት ሲሆን፤ አገልግሎቱ የቁጠባ ባህልን ለማዳበር አነስተኛ ገቢ ያላቸው ቆጣቢዎችን ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ…