News Call us at 995 ByHibret Bank Admin May 30, 2024May 30, 2024 Call us at 995- we keenly reply to your call 16 hours a day! Hibret Bank Untied, We Prosper! #HibretBank #callcenter #customercare
News ሕብረት ባንክ አመታዊ የስራ አመራር ጉባኤውን አከናወነ ByHibret Bank Admin July 28, 2022July 29, 2022 ሕብረት ባንክ አመታዊ የስራ አመራር ጉባኤውን አከናወነ ሕብረት ባንክ የ2021/2022 አመታዊ የስራ አመራር ጉባኤውን “You can’t spell HIBRET without I, Our Bank’s success is on…
News ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin February 9, 2024February 9, 2024 ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ – ለአንቺ የሚገባሽ! ሕብር የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ ላቅ ያለ ወለድ የምታገኚበት! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #saving #womenssaving #hibir
News ሕብረት ባንክ የስኩል ሊደርሽፕ አካዳሚ ዎርክሾፕ አዘጋጀ ByHibret Bank Admin August 17, 2024August 17, 2024 ሕብረት ባንክ ከኦፖርቹኒቲ ኢንተርናሽናል (Opportunity International) ጋር በመተባበር ስኩል ሊደርሽፕ አካዳሚ ኢኒሼቲቭ መርሆች ዙሪያ እና በሕብረት ባንክ በኩል የተዘጋጁ ለግል ትምህርት ቤት ባለቤቶች፣ መምህራን እና…
News - Press Release 2ተኛው ዙር የሕብረት ባንክ የ“ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ” … ByHibret Bank Admin June 10, 2022June 10, 2022 2ተኛው ዙር የሕብረት ባንክ የ“ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ” መርሃ ግብር የሎተሪ ዕጣ ሰኔ 02/ 2014 ዓ.ም በደማቅ ስነ ስርዓት በብሔራዊ ሎተሪ ዕድል አዳራሽ ወጥቷል፡፡…
News ተፈርመው ዋጋቸው ስላልተከፈለባቸው አክሲዮኖች ክፍያ ማስታወቂያ ByHibret Bank Admin June 3, 2023June 3, 2023 የሕብረት ባንክ አ.ማ. 10ኛው የባለአክስዮኖች አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የባንኩን ካፒታል ወደ ብር 5,000,000,000.- (ብር አምስት ቢሊዮን) እንዲያድግ በወሰነው መሰረት የአክሲዮን መግዣ ማመልከቻ ቅጽ ላይ በመፈረም…
News የውጭ አገር ጉዞ አለብዎት? ByHibret Bank Admin August 7, 2024August 7, 2024 በቅድመ ክፍያ ሕብር ማስተር ካርድ የውጭ ምንዛሪ ጭንቀትዎን ያቃሉ፡፡ በጉዞዎ የሚያስፈልግዎትን ወጪዎች ወይም ክፍያዎችን በቀላሉ ያከናውኑ፡፡ ከሕብር ጋር ይጓዙ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #TravelCompanion #TravelSmart…