Blog Call us at 995 August 10, 2024April 23, 2025 Call us at 995- we keenly reply to your call 16 hours a day! Hibret Bank Untied, We Prosper! #callcenter#customercare
News ሕብረት ባንክ የስኩል ሊደርሽፕ አካዳሚ ዎርክሾፕ አዘጋጀ August 17, 2024April 23, 2025 ሕብረት ባንክ ከኦፖርቹኒቲ ኢንተርናሽናል (Opportunity International) ጋር በመተባበር ስኩል ሊደርሽፕ አካዳሚ ኢኒሼቲቭ መርሆች ዙሪያ እና በሕብረት ባንክ በኩል የተዘጋጁ ለግል ትምህርት ቤት ባለቤቶች፣ መምህራን እና…
News ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ተሻገርን …. December 22, 2025December 30, 2025 ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ተሻገርን …. የባንካችን የተቀማጭ ገንዘብ መጠን ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ተሻገረ፡፡ ይህ ስኬት ውድ ደንበኞቻችን እና አጋሮቻችን በታማኝነት ከባንካችን ጋር በመስራታችሁ…
News 22ኛው አለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን በሕብረት ባንክ ተከበረ December 3, 2025December 6, 2025 22ኛው አለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን በሕብረት ባንክ ተከበረ የሕብረት ባንክ የሥራ ሃላፊዎችና ሠራተኞች 22ኛውን አለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን “ትውልድን በሥነ-ምግባር ተቋምን በአሰራር!” በሚል መሪ ቃል…
Blog ኢድ አል-አድሀ ሙባረክ July 8, 2022April 24, 2025 ሕብረት ባንክ የሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን በሁሉም ቅርንጫፎቹ ልዩ መስኮት በመክፈት በመስጠት ላይ ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪም ራሳቸውን የቻሉ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ…
Blog ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! January 5, 2023April 24, 2025 በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። አቶ መላኩ ከበደ የሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ