የባንክ ሒሳብዎንከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ከየትኛውም ቦታ ሆነው ያስተሳስሩ!

የባንክ ሒሳብዎንከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ከየትኛውም ቦታ ሆነው ያስተሳስሩ!

የባንክሒሳብዎንከፋይዳዲጂታልመታወቂያጋር ከየትኛውምቦታሆነውያስተሳስሩ! ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ! በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ መመሪያ መሰረት ሁሉም ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የባንክ መረጃቸውን ከፋይዳ ዲጂታል መረጃ ጋር…

ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ!

ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ!

ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት አና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ ሁሉም የባንካችን ደንበኞች የባንክ መረጃቸውን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማስተሳሰር…

ወቅታዊ የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት እና ስርጭትን በተመለከተ ከሕብረት ባንክ የተሰጠ መግለጫ

ወቅታዊ የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት እና ስርጭትን በተመለከተ ከሕብረት ባንክ የተሰጠ መግለጫ

ሐምሌ 3ዐ ቀን 2ዐ17 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ ባሳለፍነው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ 4ዐ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለደንበኞቹ አቅርቧል፡፡ በተጨማሪም በዛሬው ዕለት 5 ሚሊዮን ዶላር የውጭ…

ሻምቡ ቅርንጫፍ

ሻምቡ ቅርንጫፍ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ ኢትዮ ቴሌኮም አጠገብ 499ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን ”ሻምቡ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡…

አፍዴራ ቅርንጫፍ – 498ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል!

አፍዴራ ቅርንጫፍ – 498ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል!

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አጠገብ 498ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን ”አፍዴራ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!

ለተከበራችሁ የሕብረት ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች

ለተከበራችሁ የሕብረት ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በቁጥር ኢካገባ/619/14 ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ.ም. በፃፈው ደብዳቤ መሰረት የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት (CSD) ስራ ስለጀመረ የባንካችንን ባለአክስዮኖች መረጃ…