ይበልጥ ቀሏል!
አሁን በሕብር ሞባይል መተግበሪያ የኢትዮ-ቴሌኮም ወይም የሳፋሪኮም የአየር ሰዓት ለእርሶ ወይም ለወዳጆ በቀላሉ መሙላት ይችላሉ፡፡ ይበልጥ ተሻሽሎ የቀረበውን መተግበሪያ አሁኑኑ ያውርዱ!https://www.hibretbank.com.et/hibir-mobile-landing-page ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! 📞…
ፕሪሚየር ስዊች ሶልሽንስ (ፒኤስኤስ) ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከለሊቱ 5፡00 ጀምሮ እስከ ጥር 7 ጠዋት 1፡00 ድረስ የሲስተም ማሻሸያ ስራ ስለሚያከናውን የፖስ እና ኤቲኤም…
ሕብረት ባንክ በዓሉን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በሕብረት፣ በደስታ እና በጤና የሚያከብሩበት እንዲሆን ይመኛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ ሙሉ በሙሉ በባንኩ የውስጥ አቅም ያለማውን እና የተሻሻለውን‹‹ Hibir School pay ›› የትምህርት ቤት ክፍያ አገልግሎት ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም. በሕብረት ባንክ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ህዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም በሰጠው መመሪያ መሰረት ከዛሬ ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም (January 1, 2025) ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ…
በሕብር ሐቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሚገኘውን የሕብር ብልሕ የሴቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ! ጁመዓ ሙባረክ! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995…