Get started now with business coaching
Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit.
Latest content
ሕብረት ባንክና ሰራተኞቹ የብር 5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ
በመቄዶንያ የሕብረት ባንክ ቀን ሆኖ በተሰየመው ጳጉሜን 4 ሕብረት ባንክና ሰራተኞቹ ለመቄዶንያ አረጋዊያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ መዕከል የ5,000,000 (አምስት ሚሊዮን) የብር ስጦታን አበረከቱ፡፡ በዕለቱም የሕብረት ባንክ የሥራ አመራር አባላት እንዲሁም...
ይመንዝሩ! ይሸለሙ !
ይመንዝሩ! ይሸለሙ ! ከውጭ አገር የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ ወይም በእጅዎ ያለን ገንዘብ ሲመነዝሩ የተለያዩ ስጦታዎችን ያገኛሉ። ይሸለሙ ልዩ ስጦታ ከጳግሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም...
እነሆ ክረምት አለፈ ዝናቡም አበቃ… መልካም አዲስ ዓመት
እነሆ ክረምት አለፈ ዝናቡም አበቃአበቦች በምድር ላይ ተገለጡአዲስ ዓመት ሲመጣ ውስጣችን በተስፋ ይሞላል።እናስባለን እናቅዳለን።ያሰባችሁት ይሳካ!!!...ሕብረት ባንክ ለበዓል ማድመቂያ ከውጭ ሀገር የተላከሎትን ገንዘብ በባንካችን ይቀበሉ ይመንዝሩ፡፡መልካም አዲስ ዓመት !!!ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!https://www.youtube.com/watch?v=NXezuhspHP4...
ጳግሜን በሽልማት ከሕብረት ባንክ
ሕብረት ባንክ ለመላው ደንበኞቹ ከወዲሁ እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ ከጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሕብረት ባንክ የክፍያ ካርዶችን በመጠቀም በግብይት ስፍራዎች ክፍያዎችን ሲፈፅሙ...
የሕብረት ባንክ የ “ደቦ” አውደ ርዕይ ተሳትፎ
ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነሃሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ባዘጋጀው “ደቦ” የተሰኘ የውጭ የሐዋላ ፍሰት ግንዛቤ ማስጨበጫ አውደ ርዕይ ላይ ተሳታፊ ሆኗል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! ለበለጠ...
ጳግሜን በሽልማት ከሕብረት ባንክ
ሕብረት ባንክ ለመላው ደንበኞቹ ከወዲሁ እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ ከጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሕብረት ባንክ የክፍያ ካርዶችን በመጠቀም በግብይት ስፍራዎች ክፍያዎችን ሲፈፅሙ...
Having problems? need help with your account?
Support hours are M-F
10am-7pm (Los Angeles)