News Exchange Rate August 8, 2024. ByHibret Bank Admin August 8, 2024August 8, 2024 #ExchangeRate August 8, 2024.
News ሕብረት ባንክ “ጥላ ፕሮጀክት” በተሰኘው የብድር አገልግሎት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውውይት መድረክ አከናወነ፡፡ ByHibret Bank Admin February 1, 2023February 1, 2023 ሕብረት ባንክ “ጥላ ፕሮጀክት” የተሰፕውንና ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ከእልባት ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ እና ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመሆን በመደበኛ የፋይናንስ አገልግሎት ያልተካተቱ የማሕብረሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር…
News መልካም አዲስ ዓመት ByHibret Bank Admin September 9, 2023September 9, 2023 አዲሱ ዓመት በተሰማራንበት መስክ ፍሬያማ የምንሆንበት በሕብረት ወደ ተሻለስኬት የምንደርስበት የሰላም እንዲሁም የጤና እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Happy New Year#አዲስዓመት #newyear
News ሕብር ኢ-ኮመርስ ByHibret Bank Admin July 22, 2023July 22, 2023 ሕብር ኢ-ኮሜርስ አገልግሎትን በመጠቀም በኦንላይን ለሸጡት እቃ ክፍያዎን በአስተማማኝና ፈጣን መልኩ መቀበል ይችላሉ፡፡ በሕብር ኢ-ኮሜርስ አዳዲስ አለም አቀፍ ገበያዎችን ያግኛሉ፡፡ ባሉበት ሆነው፤ከየትኛውም የአለም ክፍል ክፍያዎን…
Uncategorized ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin June 26, 2024June 26, 2024 የሕክምና ወጪዎን የሚሸፍኑበት። ከመደበኛው የቁጠባ አይነት የተሻለ የወለድ ምጣኔ የሚያገኙበት። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News እንኳን ለታላቁ ዓብይ ጾም አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin March 11, 2024March 11, 2024 ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ዓብይ ጾም አደረሳችሁ ይላል። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
Bid Updating suppliers list ByHibret Bank Admin April 2, 2024April 2, 2024 Hibret Bank would like to update its suppliers list by incorporating reliable and qualified suppliers. Interested and qualified firms are, thus, invited to register as…