* Valid resident ID or Passport or driving license,
* Recent Photo (If not the Branch can take the picture using webcam) and Age should be 18 years and above
* የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም የመንጃ ፍቃድ፣
* የቅርብ ጊዜ ፎቶ (ፎቶ ካልያዙ የቅርንጫፉ ዌብ ካሜራ በመጠቀም ፎቶግራፍ ማንሳት ይቻላል) እና የግለሰቡ ወይም የግለሰቧ ዕድሜ 18 ዓመት እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፡፡

* Valid resident ID or Passport or driving license,
* Recent Photo (If not the Branch can take the picture using webcam) and Age should be 18 years and above
* የታደሰ  የነዋሪነት መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም የመንጃ ፍቃድ፣
* የቅርብ ጊዜ ፎቶ (ፎቶ ካልያዙ የቅርንጫፉ ዌብ ካሜራ በመጠቀም ፎቶግራፍ ማንሳት ይቻላል) እና የግለሰቡ ወይም የግለሰቧ ዕድሜ 18 ዓመት እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት::

* Valid resident ID or Passport or driving license,
* Recent Photo (If not the Branch can take the picture using webcam) and Age should be between 18 and 30 years
* የታደሰ  የነዋሪነት መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም የመንጃ ፍቃድ፣
* የቅርብ ጊዜ ፎቶ (ፎቶ ካልያዙ የቅርንጫፉ ዌብ ካሜራ በመጠቀም ፎቶግራፍ ማንሳት ይችላል) እና የግለሰቡ ወይም የግለሰቧ ዕድሜ በ18 እና 30 ዓመት መካከል መሆን አለበት::

* Valid ID card of a parent or a guardian
*  Birth certificate/Baptism certificate of the minor two pictures and guardian (If not the Branch can take the picture using webcam)
* Legal document confirming rightful guardianship (if the account is opened other than the natural parents)
* የታደሰ የወላጅ ወይም የአሳዳጊ መታወቂያ ካርድ
* ለአካለ መጠን ያልደረሰ ልጅ ከሆነ የልደት የምስክር ወረቀት/የክርስትና ምስክር ወረቀት
* ትክክለኛ ሞግዚትነትን የሚያረጋግጥ ህጋዊ ሰነድ (ሂሳቡ ከተፈጥሮ ወላጆች ውጭ የተከፈተ ከሆነ)

Valid resident ID or Passport or driving license,
Recent Photo (If not the Branch can take the picture using webcam) and Age should be 18 years and above
* የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም የመንጃ ፍቃድ፣
* የቅርብ ጊዜ ፎቶ (ፎቶ ካልያዙ የቅርንጫፉ ዌብ ካሜራ በመጠቀም ፎቶግራፍ ማንሳት ይቻላል) እና ዕድሜ 18 ዓመት እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት::

* Renewed Resident ID & Passport,For Ethiopian nationals living abroad)
* Passport & Ethiopian origin ID (Foreign National of Ethiopian Origin)
* Work permit and authenticated employment contract (for Ethiopian nationals living and working abroad) or in due process of leaving the country to live abroad for more than one year (supporting document to justify his/her stay abroad for more than one year is mandatory).
*የታደሰ መታወቂያ እና ፓስፖርት(ኢትዮጵያዊ ሆነው በውጪ ለሚኖሩ)
*ፓስፖርት እና የትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ (ትውልደ ኢትዮጵያዊ ለሆኑ የዉጩ  ዜጐች)
* የመኖሪያ ፍቃድ  እና የተረጋገጠ የስራ ቅጥር ኮንትራት( ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው ግን በውጭ  ሀገር የሚኖሩና የሚሠሩ) ወይም ከሀገር ለመውጣት በሒደት ላይ ያሉ  የቅጥር ኮንትራታቸዉ አንድ ዓመት እና ከዛ በላይ እንደሚቆዩ የሚገልፅ (1 ዓመት እና ከዛ በላይ እንደሚቆዩ የሚያረጋግጥ መረጃ ማያያዝ ግዴታ ነው)፡፡

* Valid resident ID or Passport or driving license,
* Recent Photo (If not the Branch can take the picture using webcam) and Age should be 18 years and above
* የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም የመንጃ ፍቃድ፣
* የቅርብ ጊዜ ፎቶ (ካልሆነ ቅርንጫፉ ዌብ ካሜራ በመጠቀም ፎቶግራፍ ማንሳት ይቻላል) እና ዕድሜ 18 ዓመት እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት::

Certificate of registration, Memorandum & Articles of Association (M&A), Letter of confirmation of nomination of the Executive committee by the organ that registered the Equb, If the M&A does not specify authorized
officials to open and handle manner of operation of the account, minutes of the general Assembly should specify these points,
የምዝገባ ወረቀት, የመተዳደሪያ ደንብ, የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሹመት ማረጋገጫ ደብዳቤ እቁቡን ያስመዘገበው አካል, የመተዳደሪያ ደንቡ ሂሳቡን ላማስተዳደር ስልጣን ያለውን ሰው በግልጽ ካላስቀመጠ የጠቅላላ ጉባኤ ይህን በተመለከተ ቃለ-ጉባኤ ላይ ሎያካትት ይገባል::

Written application letter of the institution,
Valid Resident ID card or Passport or Driving License
የተቋሙ ማመልከቻ ደብዳቤ ፣የታደሰ  የነዋሪነተ መታወቂያ ወይም ፖስፖርት ወይም መንጃ ፈቃድ::

Written application letter of the institution, Valid Resident ID card or Passport or Driving License, Recent Photo (If not the Branch can take the picture using webcam) and Age should be 18 years and above
የተቋሙ የጽሁፍ ማመልከቻ ደብዳቤ፣ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ወይም ፖስፖርት፣  ፎቶግራፍ (ፎቶግራፉ የቅርብ ጊዜ ካልሆነ ቅርንጫፉ ዌብ ካሜራ በመጠቀም ፎቶግራፍ ማንሳት ይቻላል) እና ዕድሜው 18 ዓመት እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፡፡

*If the account is inactive for more than 2 years   or                                                     

*If there is instruction to freeze the account due to legal cases or from customs office or from revenue authorities or from other organs who has legal right or there may be other issue depending on your specific case so please contact your nearest branch.
*ሂሳቡ ከ 2/ሁለት/ ዓመት በላይ ያልተንቀሳቀሰ ከሆነ ወይም                                  
*በህጋዊ ጉዳዮች ወይም ከጉምሩክ ቢሮ ወይም ከገቢ ባለስልጣኖች ወይም ህጋዊ መብት ካላቸው ሌሎች አካላት ሂሳቡን እንዲታገድ መመሪያ ካለ ወይም ሌላም ሊሆን ስለሚችል እባክዎ አቅራቢያዎ ያለውን ቅርንጫፍ ይጎብኙ፡፡

*If the account is inactive for more than 2 years   or                                                      *If there is instruction to freeze the account due to legal cases or from customs office or from revenue authorities or from other organs who has legal right or there may be other issue depending on your spacific case so please contact your nearest branch.
*ሂሳቡ ከ 2/ሁለት/ ዓመት በላይ ያልተንቀሳቀሰ ከሆነ ወይም                                  
*በህጋዊ ጉዳዮች ወይም ከጉምሩክ ቢሮ ወይም ከገቢ ባለስልጣኖች ወይም ህጋዊ መብት ካላቸው ሌሎች አካላት ሂሳቡን እንዲታገድ መመሪያ ካለ ወይም ሌላም ሊሆን ስለሚችል እባክዎ አቅራቢያዎ ያለውን ቅርንጫፍ ይጎብኙ፡፡ 

Please inform any nearby branch as soon as possible.
እባክዎን በአቅራቢያ ለሚገኝ ማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ በተቻለ ፍጥነት ያሳውቁ፡፡

Please visit any nearby branch and fill in the relevant request form 
እባክዎን በአቅራቢያው በሚገኝ ማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ በመሄድ አስፈላጊውን ቅጽ በመሙላት ይጠይቁ፡፡

Please call 995 Hibret bank's contact center or use mobile banking or online/internet banking to know your account balance or you can also visit nearby Branches
ሞባይል ባንኪንግ ፣ ኦንላይን/ኢንተርኔት ባንኪንግ በመጠቀም ወይም ወደ 995 ሕብረት ባንክ የጥሪ ማዕከል በመደወል አገልግሎቱን ያግኙ፡፡

Please call 995 Hibret bank's contact center or inform any nearby branch.
እባክዎን ወደ 995 ሕብረት ባንክ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ ወይም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ማንኛውምቅርንጫፍ በመሄድ ያሳውቁ።

Please call 995 Hibret bank's contact center or inform any nearby branch.
እባክዎን ወደ 995 ሕብረት ባንክ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ ወይም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ማንኛውምቅርንጫፍ በመሄድ ያሳውቁ።

Trade Finance Frequently Asked Questions /FAQs/

UNTDETAA

Western Union, MoneyGram, Xpress Money, Trans Fast, Ria, Kaah, Dahabshill, lari Exchange, World Remit, Upesi, Thunes
ዌስተርን ዩኒየን፣ መኒ ግራም፣ ኤክስኘረስ መኒ፣ ትራንስ ፋስት፣ ሪያ፣ ካህ ፣ደሃብሽል፣ ላሪ ኤክስቼንጅ፣ ወርልድ ሪሚት፡ ዩፒኤስአይ እና ቱነስ፡፡

ሞባይል ባንኪንግ ወይም ኢንተርኔት ባንኪንግ በመጠቀም ወይም የባንኩን ድህረ ገጽ በመጎብኘት ወይም ወደ 995 የባንኩ የጥሪ መእከል በመደወል አገልግሎቱን ያግኙ ፡፡

Mobile Banking Frequently Asked Questions /FAQs/

It is a channel through which customers can execute banking transactions using their mobile device.
አንድ የባንኩ ደንበኛ የትም ቦታ ሆኖ የተንቀሳቃሽ ስልኩን በመጠቀም የሚያገኘው የባንክ አገልግሎት ነው፡፡

Please visit your nearest branch, fill mobile registration form and you will get four digit PIN to start the service
እባክዎ በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው ቅርንጫፍ በመሄድ የሞባይል ባንኪንግ የአገልግሎት ምዝገባ ቅጽ ይሙሉ ቀጥሎም አገልግሎቱን ለመጀመር የሚያስችል አራት አሃዝ የሚስጥር ቁጥር ያገኛሉ፡፡

Please dial *811# enter four digit pin sent from the bank and select option #8 and select option #1 then option #2 change transaction pin  እባክዎ ወደ *811# በመደወል ከባንክ የተላከሎትን ባለአራት አሃዝ የሚስጥር ቁጥር አስገቡ ከዚያም ተራ ቁ.8 ይምረጡ ከዚያም አማራጭ ቁ 2 ይቀይሩ የሚለውን በመምረጥ የግብይት የሚስጥር ቁጥር ያስገቡ፡፡

Please visit your nearest branch and fill the relevant form and you will get newly generated PIN
እባክዎ በአቅራቢያዎ ወዳለው ቅርንጫፍ በመሄድ አስፈላጊውን ቅጽ ይሙሉ በምትኩ አዲስ የሚስጥር ቁጥር ያገኛሉ፡፡

Please visit your nearest branch, the officer will unblock and send new PIN
እባክዎ በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው ቅርንጫፍ በመሄድ ይጠይቁ ከዚያም የቅርንጫፉ ሰራተኛ እገዳውን ያስነሳል እና በምትኩ አዲስ የሚስጥር ቁጥር ያገኛሉ፡፡

Please dial *811# enter main pin and select option #4 fund transfer and select account number if you have more than one account in the bank then select option #2  External Transfer , Enter bank account number,Enter amount  and finalize by entering transaction PIN
እባክዎ ወደ *811# በመደወል ዋናውን የመግቢያ የሚስጥር ቁጥር ያስገቡ ቀጥሎም # 4 ገንዘብ ማስተላለፍን ይምረጡ ከዚያም  #  2 ወደ ሌላ ባንክ ማስተላለፍ የሚለውን ይምረጡ ከዚያም የባንክ የሂሳብ ቁጥር ያስገቡ ቀጥሎም የግብይት የሚስጥር ቁጥር  በማስገባት ያጠናቅቁ፡፡

Please call 995 the Bank's contact center or visit your nearest branch for resolution
እባክዎ ወደ 995 የባንኩ የጥሪ መእከል ይደውሉ ወይም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ በመሄድ ይጐብኙ፡፡

Please dial *811# enter main pin and select option #7  and select airtime, select #1 if you want topup your number or select #2 if you want to top up another number , enter the amount you want to top-up and enter transaction PIN to finalize .
እባክዎ ወደ *811# በመደወል ዋናውን የሚስጥር ቁጥር ያስገቡ ቀጥሎም ከተዘረዘሩት አማራጮች  #  7 ይምረጡ እና የአየር ሰዓት የሚለውን ይምረጡ ከዛ 1 በመምረጥ ለእርሶ የሚለውን ወይም #2 በመምረጥ ለሌላ የሚለውን ይምረጡ ከዚያም የሚፈልጉትን የአየር ሰአት ይምረጡ እና ለማጠናቀቅ የግብይት የሚስጥር ቁርሩን ያስገቡ ፡፡

Please dial *811# enter main pin and select option #8 and then select option #3 change language to Amharic or English
እባክዎ ወደ *811# በመደወል ዋናውን የሚስጥር ቁጥር ያስገቡ ከዚያም አማራጭ # 8 ይምረጡ ከዚያም አማራጭ #3 ይምረጡ ከዚያም ቋንቋ ወደ አማርኛ ወይም እንግሊዘኛ በመምረጥ ይቀይሩ፡፡

Please dial *811# enter main pin and select option #7 and then select option #2 and select a service approprate services  and enter reference number and enter transaction PIN
እባክዎ ወደ *811# በመደወል ዋናውን የሚስጥር ቁጥር አስገቡ ከዚያም አማራጭ #7 ይምረጡ በቀጣይ አማራጭ #2 ይምረጡ ከዚያም የአገልግሎት አይነት እና የማጣቀሻ ቁጥር ያስገቡ በመጨረሻም የግብይት የሚስጥር ቁጥር ያስገቡ፡፡

Balance enquary,Mini Statement view, Airtime top up, Bill Payment(Et icket,Insurance ,Guzo Go and others ), Fund transfer, Loan status view.
ቀሪ ሂሳብ ለማወቅ፣ የሂሳብዎን አነስተኛ የሂሳብ መግለጫ ለማወቅ ፣የአየር ሰአት ክፍያ፣ የተለያዩ የአገልግሎት ክፍያ መክፈል /የኢንሹራንስ እና የአየር ትኬት መቁረጥ/፣ ገንዘብ ማስተላለፍ፣ የብድር ሁኔታን ማወቅ::

ETB 500,000 per day
በቀን 500,000 ብር

For mobile transaction amount of Birr 5,000 or less, the service charge is  0.5 cent per birr 100. for transfer amount above birr 5,000 Service charge is birr 25.
በሞባይል ገንዘብ ለማስተላለፍ ለብር መጠን 5000 እና ከዚያ በታች ከሆነ የ0.5 ሳንቲም በመቶ የአገልግሎት ክፍያ ይቆረጣል፡፡ ከ5000 በላይ ለሆነ የአገልግሎት ክፍያ ዋጋ 25 ብር ነው፡፡

Online /Internet Banking FAQs

Hibir Online/Internet banking is banking service via internet enabled devices such as desktop, laptop & mobile(Browser)
ህብር ኦንላይን ባንኪንግ ማለት እንደ ዴስክቶፕ፣ ላፕቶፕ እና ሞባይል ባሉ መሳሪያዎች በኢንተርኔት አማካኝነት የሚሰራ የባንክ አገልግሎት ነው።

Please visit the nearest branch and register for online banking service by filling the relevant form and you will get user name and passward via your email address.
እባክዎ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ በመሄድ አስፈላጊውን ቅጽ በመሙላት ይመዝገቡ ከዚያም የተጠቃሚ ስም እና የይለፍ ቃል በኢሜል አድራሻዎ ያገኛሉ፡፡

One-Time Password (OTP) is a 4-digit security code valid for one transaction. It is sent to your registered mobile number and Email.  You will also be required to put an OTP to confirm and complete your transactions.
የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (ኦቲፒ) ለአንድ ግብይት የሚሰራ ባለ 4-አሃዝ የደህንነት ኮድ ነው። ወደ ተመዘገበው የሞባይል ቁጥርዎ ይላካል። አዲስ መሳሪያ በተጠቀሙ ቁጥር የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (ኦቲፒ) ያስፈልገዎታል። እንዲሁም ግብይቶችዎን ለማረጋገጥ እና ለማጠናቀቅ /የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል/ OTP ማስቀመጥ ይጠበቅብዎታል።

Please use the following link  https://www.unitedib.com.et
 and enter user name and password and the system will send verification code (OTP). 
እባክዎ የሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ https://www.unitedib.com.et
 እና የተጠቃሚ ስም እና የይለፍ ቃል ያስገቡ ከዚያም ሲስተሙ የማረጋገጫ ኮድ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል ይላክሎታል።

Please log into the system then, Click on the toggle Menu as depicted
here

 
then go to account setting, select change password,
እባክዎ ወደ ሲስተም ይግቡ እና ከዚያ መቀየሪያው  ቦታው  ይጫኑ እና
 ወደ መለያ ቅንብር (Toggle menu)  ይሂዱ,
እዚህ እንደሚያ ከዚያም የይለፍ ቃል ቀይር ይምረጡ፡፡

Go to  Toggle Menu (select Payment and Payment transfer ) or go to Quick Links and select  Adhock Payment ,select internal transfer,  enter account number, account name and amount and click pay button.
እባክዎ ወደ መለያ(Toggle menu) ይሂዱ ፣ ክፍያ እና ክፍያ ማስተላለፍን ይምረጡ ፣ የውስጥ የሚለውን ይምረጡ ፣ መለያ ቁጥር ይምረጡ ፣ መለያ ስም እና የገንዘብ መጠን ያስገቡ እና የክፍያ ቁልፍን ይጫኑ።

Please go to  Toggle Menu (select Payment and Payment transfer ) or go to Quick Links and select  Adhock Payment ,select Domestic transfer,  enter other bank account number, account name ,select Payee Account Type,In order to get other bank SWIFT code ,Click on 
"Lookup IFSC Code" link ,Enter the first letter of the bank name which you want to transfer the Money to  under Bank Name on the populated new window then Tick on RTGS, and amount and click pay button.
እባክዎ ወደ መቀያየር ሜኑ ይሂዱ (ክፍያ እና ክፍያ ማስተላለፍን ይምረጡ) ወይም ወደ ፈጣን ሊንኮች በመሄድ እና አድሆክ/ልዩ/ ክፍያን ይምረጡ ፣ የሃገር ውስጥ ማስተላለፍን ይምረጡ ፣ የሌላ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ያስገቡ ፣  የሂሳቡ ባለቤት ስም ፣ የተከፋይ የሂሳብ አይነት ይምረጡ ፣ የሌላ የባንክ SWIFT ኮድ ያስገቡ
የIFSC ኮድን ሊንክ ይጫኑ ፣ ገንዘቡን ማስተላለፍ ወደሚፈለገው ባንክ በአዲስ መስኮት ላይ የባንኩ ስም የሚገልጽ የመጀመሪያ ፊደል ያስገቡ  ከዚያም በ RTGS ላይ ምልክት አድርጉ ከዚያም የገንዘብ መጠን እና ክፍያ የሚለውን ቁልፍ ተጫን፡፡

Please go to Quick Links and select Adhock Payment, select Domestic transfer Click on "Lookup IFSC Code" link, Enter the first letter of the bank name under Bank Name lable on the populated new window then click on the search button.
እባክዎ ወደ ፈጣን ሊንኮች ይሂዱ እና አድሆክ/ልዩ/ ክፍያን ይምረጡ ፣የሀገር ውስጥ ሃዋላን ይምረጡ "የIFSC ኮድ " ይጫኑ ፣የባንኩን  ስም የመጀመሪያ ፊደል በተከፈተው አዲስ መስኮት ላይ ለመፈለግ ቁልፍን ይጫኑ።

For money transfer (within the bank and to other bank), viewing and dowload statement, balance enquiry, view exchange rate, and process bulk payment (File upload) view loan activity details.
ገንዘብ ማስተላለፍ (ከህብረት ባንክ ወደ ሌላ ህብረት ባንክ እና ወደ ሌላ ባንክ) ፣ ክፍያ መፈጸም ፣ የሂሳብ መግለጫ ማግኘት ፣ ቀሪ ሂሳብ ማወቅ ፣ የውጭ ምንዛሬ  ተመንን ለማወቅ ፣ ብዙ ክፍያዎችን ለመፈፀም/ፋይል ለመጫን/ ፣ የብድር እንቅስቃሴን ለማወቅ፡፡

You can access all accounts except transaction restricted accounts such as Provident fund.
በመጠቀም ከተከለከሉ ትራንዛክሽኖች በስተቀር ሁሉንም የሂሳብ አይነት በኦላይን ባንኪንግ ማንቀሳቀስ ይችላሉ ፡፡

Please use the link below https://www.unitedib.com.et/index.html?module=loginእባክዎ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://www.unitedib.com.et/index.html?module=login

For personal account you can transfer from ETB 1000 to ETB 10,000,000                                                                                     For business or corporate account you can transfer from ETB 100 to ETB 10,000,000 
የግለሰብ ሂሳብ ተገልጋይ ከሆኑ ከ1000 ብር እስከ 10,000,000 ብር ማስተላለፍ ይችላሉ                                                                                               የድርጅት ሂሳብ ተገልጋይ ከሆኑ ከ100 ብር እስከ 10,000,000 ብር ማስተላለፍ ይችላሉ ፡፡

For personal account you can transfer from ETB 100 to ETB 5,000,000                                                                                               For business or corporate account you can transfer from ETB 100 to ETB 10,000,000. 
የግለሰብ ሂሳብ የሚያንቀሳቅሱ ከሆኑ ከ1,000 ብር እስከ 5,000,000 ብር ማስተላለፍ ይችላሉ                                                                                        የድርጅት ሂሳብ የሚያንቀሳቅሱ ከሆኑ ከ100 ብር እስከ 10,000,000 ብር ማስተላለፍ ይችላሉ፡፡

There is no service charge for both transactions 
ምንም አይነት የአገልግሎት ክፍያ የለውም፡፡

Please, call to 995 or visit your nearest branch
እባክዎ ወደ 995 ይደውሉ ወይም በአቅራቢያዎ ያለውን ቅርንጫፍ ይጎብኙ፡፡

Card Banking Frequently Asked Questions /FAQs/

Please visit any nearby branch and fill out card request form.
እባክዎ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ በመቅረብ አስፈላጊውንቅጽ በመሙላት አገልግሎቱን ያግኙ፡፡

The registration fee is ETB 30 
የምዝገባ ክፍያ 30 ብር

Please visit any nearby branch and fill in the relevant form for replacement.
እባክዎ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ በመቅረብ አስፈላጊውንቅጽ በመሙላ ይገልገሉ፡፡

The replacment fee is ETB 40
ምትክ ካርድ ለማግኘት የአገልግሎት ክፍያ 40ብር

Please visit any nearby branch and  fill in the relevant form 
እባክዎ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ በመቅረብ አስፈላጊውንመጠየቂያ ቅጽ ይሙሉ፡፡

Pin replacement fee is ETB 10
ምትክ የሚስጥር ቁጥር ለማግኘት የክፍያ ዋጋ 10 ብር

If the amount is not reversed back to your account with in 24 hours,
please call 995 to the Bank's Contact Center. Or  visit any nearby branch and fill out the dispute form. 
የቆረጠብዎን የገንዘብ መጠን በ24ሰዓት ውስጥ ተመላሽ ካልተደረገልዎ ፣እባክዎ ወደ 995 የባንኩ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኝየሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ በመቅረብ አስፈላጊውን ቅጽ በመሙላት አገልግሎቱንያግኙ  ፡፡

Amount ETB 10,000 is the daily withdrawal transaction limit. In total three times in a day can be withdrawn. One time withdrawal limit is maximum ETB 5,000 
በቀን 10,000 ብር ያህል ማውጣት ይቻላል፡፡ በቀን በአንድ ጊዜ  5000 ብርበአጠቃላይ በቀን 3 ጊዜ ማውጣት ይችላሉ፡፡

* 5 miles bonus for every 100 Birr spending made with the Co-Branded Cards on merchants‟ POS machines 
*ETB 50,000 for one time encashment and ETB 200,000 daily limit for purchase.
*በሕብር ሼባ ማይል ካርድ በመጠቀም ደንበኞች በፖስ ማሽን በሚገበያዩወቅት ለእያንዳንዱ የ100 ብር የፖስ ግብይት የ5 ማይልስ የሼባ ማይልስ ቦነስ/ጉርሻ ያገኛሉ
* በአንዴ እስከ ብር 50,000 ወጪ (ቅርንጫፍ ላይ) እና  በቀን ብር 200,000 ግዚ ማድረግ ያስችሎታል፡፡

VISA, MasterCard, Union Pay
ቪዛ፣ ማስተር ካርድ፣ ዩኒየን ፔይ

*For Sheba Miles Card ETB 50,000 for one time encashment and ETB 200,000 purchase limit per day. 
* If the card is not Sheba Miles ETB 50,000 is the limit for both purhcase and encashment.   
*For all international cards encasement and purchase is unlimited

*ለሼባ ማይልስ ካርድ ብር 50,000 ቅርንጫፍ ሄዶ ለማውጣት encashmentእና  ብር 200,000 ግብይት ለመፈፀም ይቻላል፡፡ 
* ሼባ ማይል ላልሆኑ ካርዶች በቀን እስከ 50,000 ግዢ 
*ለሁሉም ዓለም ዓቀፍ ካርዶች ያልተገደበ ወጪ እና ግብይት መፈፀም ይቻላል፡፡

Interest Free Banking /IFB/ Frequesntly Asked Questions /FAQs/

* Valid residence ID or passport or driving license                                                                                                        
* Two passport size photographs (If not the Branch can take the picture using webcam)                
* የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም የመንጃ ፍቃድ 
* ሁለት የፓስፖርት መጠን ፎቶግራፎች    (ካልሆነ ቅርንጫፉ ዌብ ካሜራበመጠቀም ፎቶግራፍ ማንሳት ይቻላል) ፡፡ 

Hiber IFB provides all Interest Free Banking products and services under strict supervision of Sharia Advisory Committee and the committee's attestation can be found in the bank's yearly bulletin.
ህብር ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በሸሪዓ አማካሪ ኮሚቴ ጥብቅ ቁጥጥር ስርሆኖ ሁሉንም ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቶች ያቀርባል የኮሚቴው ምስክርነትበባንኩ አመታዊ  የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ውስጥ ይገኛል።

The service is given regardless of the customer religion
ደንበኞች የማንኛውም ሃይማኖት ተከታይ ቢሆን አገልግሎቱን ማግኘት ይችላል፡፡

1. Wadi'ah (safe keeping contract)

2. Mudarabah (profit loss sharing saving accounts) 

3. Mudarabah investment saving (profit and loss sharing investment)

1. ዋዲያህ (ደህንነቱ የተጠበቀ ውል)
2. ሙዳራባህ (የትርፍ ኪሳራ መጋራት ቁጠባ ሂሳብ)
3. የሙዳራባህ ኢንቨስትመንት ቁጠባ (ትርፍ እና ኪሳራ መጋራት ኢንቨስትመንት)

Please visit any nearby branch and fill out card request form.
እባክዎን በአቅራቢያዎ ወዳለው የሕብረት ባንክ  ቅርንጫፍ በመሄድ  የካርድ ጥያቄቅጽ ይሙሉ፡፡

Application Letter, Renewed Trade License, Principal Registration, Tin No. (Applicant, spouse, guarantor…), Marital Status (applicant & guarantor if any), Other Bank Account Statements, Pro-forma Invoice for assets to be purchased, Financial Statements (for at least 2 years, Audited if Request ≥ 5 million), Title Deed and/or Ownership booklet copy of the collateral, Tax Clearance Certificate (applicant, spouse, guarantor & spouse if any), Import document/export document for importer & exporter respectively Specific For Legal Persons, Articles of association, Memorandum of association, Minutes of meeting, Tin No.
ማመልከቻ፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይነት ካርድ(በአመልካች፣ በባለቤትእና በአስያዥ) የጋብቻ ሠርተፍኬት (በአመልካችና አስያዥ)፣ የሌላ ባንክ የሒሳብእንቅስቃሴ ፣ ኘሮፎርማ ስለሚገዛው ንብረት፣ የሒሳብ እንቅስቃሴ መግለጫ(ኦዲት የተደረገ ቢያንስ የ2 ዓመት(ከተጠየቀ ፣5 ሚሊየን ወይም ከዛ በላይ) የባለቤትነት ሰነድ እና/ወይም የባለቤትነት ደብተር የመያዣ ወረቀቱ፣ የታክስማጽደቂያ ሰርተፍኬት (አመልካች፣ የትዳር ጓደኛ፣ ዋስትና ሰጪ እና የትዳር ጓደኛካለ)፣ ለአስመጪ እና ላኪ ሰነድ/የመላክ ሰነድ እንደየቅደም ተከተላቸው ለህጋዊሰዎች የተለየ፣ የመተዳደሪያ ደንብ፣ የመመስረቻ ሰነድ፣ የስብሰባ ቃለ-ጉባኤዎች፣ቲን ቁጥር::