ፋይዳን ከሕብረት ባንክ!
ሕብረት ባንክ ከኢትዮ ፖስት ጋር በመተባበር የፉይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ካርድ ምቹ እና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ ታትሞ እንዲደርስዎ ለማድረግ በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች ምዝገባ ጀምሯል፡፡ ከእርስዎ የሚጠበቀው…
ሕብረት ባንክ ከኢትዮ ፖስት ጋር በመተባበር የፉይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ካርድ ምቹ እና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ ታትሞ እንዲደርስዎ ለማድረግ በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች ምዝገባ ጀምሯል፡፡ ከእርስዎ የሚጠበቀው…
ሕብረት ባንክ በሕብር ሃቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሸሪዓውን የዋዲያህ መርህ ተከትሎ የሚሰጠውን ሙዳራባህ ኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይጋብዝዎታል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክና አለም አቀፉ የፋይናንስ ኮኦፐሬሽን አይኤፍሲ (International Finance Cooperation) በፋይናንስ አሰራሮች ዙርያ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም በባንኩ…
*811# በመደወል ዘርፈ ብዙ የሆነውን የሕብር ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶችን በቀላሉ ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና…
ሕብረት ባንክ ታላቁን የረመዷን የፆም ወርን አስመልክቶ መጋቢት 6 ቀን 2017 ዓ.ም በወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን በተካሄደው የኢፍጣር መርሃግብር የተወሰዱ የፎቶ ማስታወሻዎች ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ ታላቁን የረመዷን የጾም ወርን አስመልክቶ መጋቢት 6 ቀን 2017 ዓ.ም በወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን ቅጥር ግቢ ዉስጥ የኢፍጣር መርሃ ግብር አካሂዷል። በኢፍጣር መርሃግብሩ ላይ…
ዘመናዊና ደህንነቱን የጠበቀ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት – 24 ሰዓት ሰባቱንም ቀናት ባሉበት ቦታ በፈለጉት ሰዓት ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ በሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሸሪዓውን የዋዲያህ መርህ ተከትሎ እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ታዳጊዎች የቀረበ የቁጠባ ሒሳብ እንዲጠቀሙ ይጋብዝዎታል፡፡ ጁመዓ…
ሕብረት ባንክ የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት የእቁብ የቁጠባ ሂሳብ አዘጋጅቶ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡እርስዎ ስለገንዘብ አሰባበሰቡ አይጨነቁ ሰራተኞቻችን ባሉበት ቦታ መጥተው የእቁብ ገንዘቡን ይሰበስባሉ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት…