Blog Together, we can do so much – Helen Keller October 18, 2023April 24, 2025 "Alone, we can do so little; together, we can do so much." - Helen Keller
Blog የሕብረት ባንክ ደንበኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን! July 15, 2023April 24, 2025 የሕብረት ባንክ ደንበኛ ስለሆኑ እናመሰግናለን! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #customerservice #customersatisfaction #Ethiopia
Blog ሕብር ልዩ የቁጠባ ሒሳብ March 20, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ገንዘብዎን በቼክ የሚያንቀሳቅሱበትና ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ ሕብር ልዩ የቁጠባሂሳብ የተሰኘ አገልግሎት አቅርቧል፡፡ በሕብረት ማደግን መርሁ ያደረገው ባንካችን የደንበኞችን ምቾትመጠበቅና ደንበኛን ማስቀደም መገለጫው…
Blog የሊንክድን ገፃችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ September 25, 2024April 23, 2025 የሊንክድን ገፃችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ መረጃ እንዲደርሶ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡ linktr.ee/Hibret.Bank
Blog ንግድዎን ማሳለጫ! July 4, 2025July 10, 2025 ንግድዎን ማሳለጫ! ዋዲያህ የተንቀሳቃሽ ሒሳብ ለዕለት ተዕለት ንግድ ማሳለጫ የሚዉል የተንቀሳቃሽ ሒሳብ ሲሆን ምንም አይነት ትርፍና ኪሳራ መጋራት ሳይኖረው ደንበኞች ተቀማጭ ሒሳቡን ማንቀሳቀስ በፈለጉበት ጊዜ…
Announcements አፍዴራ ቅርንጫፍ – 498ኛ ቅርንጫፋችንን ከፍተናል! March 26, 2025April 24, 2025 በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አጠገብ 498ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን ”አፍዴራ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Blog ጁመዓ ሙባረክ! January 5, 2024April 24, 2025 የሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ አገልግሎታችንን ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን:: ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!