We are only as strong as we are United,
“We are only as strong as we are united, as weak as we are divided.” J.K. Rowling,
United, We prosper!
Hibret Bank #StrongerTogether #Ethiopia
“We are only as strong as we are united, as weak as we are divided.” J.K. Rowling,
United, We prosper!
Hibret Bank #StrongerTogether #Ethiopia
ሕብረት ባንክ “ጥላ ፕሮጀክት” የተሰፕውንና ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ከእልባት ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ እና ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመሆን በመደበኛ የፋይናንስ አገልግሎት ያልተካተቱ የማሕብረሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር…
ሕብረት ባንክ ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የገቢዎች ቢሮ እና ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር ዘመናዊ የኤሌክትሮኒክስ ታክስ አሰባሰብ ስርዓትን ለመዘርጋት የሚያስችለውን የሦስትዮሽ የስምምነት ሠነድ ጥቅምት…
ከደንበኞቻችን ጋር በሕብረት ሆነን ጠንክርን ሰርተን ላፈራነው ሀብት ታምነን ግብር በመክፈላችን የፕላቲኒየም ተሸላሚ ሆነናል! በዘመናዊ ቴክኖሊጂ የታገዙ አግልገሎቶችን በግንባር ቀደምነት በማስተዋወቅ ደንበኞች የተሻለ አገልግሎት እንዲያጉ…
Bid No. HB/076/2023 Hibret Bank would like to invite interested Local and International Bidders to bid for Supply & related services of mpos/Smart POS Terminal….
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሕብረት ባንክ በዓሉ የሰላም የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ይመኛል
የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ ሕብረት ባንክ የእንኳን ደስ አለን መልክቱን ያስተላልፋል:: በሕብረት እንደግ! #ሕብረትባንክ #Hibretbank